የነስረላህ ሞት ከእስራኤል ከፍተኛ ጥቃት እያስተናገደ ላለው ሄዝቦላ ትልቅ ኪሳራ ነው። ነስረላህ ቴህራን በምትደግፈው ቀጣናዊ 'የትግል ጥምረት' (አክሲስ ኦፍ ሪዚስታንስ) ውስጥ ወሳኝ ሚና ሲጫወት ...
በትላንትናው እለት በእስራኤል ጥቃት የተገደሉት ለ32 አመታት ሄዝቦላህን የመሩት ሀሰን ነስረላህ ማን ናቸው፡፡ በ1960 በሊባኖስ የተለወለዱት ናስረላህ በምስራቃዊ ቤሩት ቦርጅ ሃሞድ መንደር ነው ...
ክሬሚሊን ከትናንት በስትያ እንዳስታወቀው ሩሲያ የኑክሌር ኃይል አጠቃቃም ፖሊሲዋን የቀየረችው ምዕራባውያን በዩክሬን ጦርነት የሚሳተፉ ከሆነ ውጤቱ የከፋ እንደሚሆን ለማስጠንቀቅ ነው። ...
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር በትናንቱ የተመድ ንግግራቸው የእስራኤል ረጅም ክንድ በተሄራን የማይደርስበት ስፍራ የለም ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል፡፡ የሄዝቦላ ዋና አዛዥ ሀሰን ነስረላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የመካከለኛው ምስራቅ ዛሬ ላይ የሚገኝበት ውጥረት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ጨምሯል፡፡ ...
አሜሪካ ሰራሽ “በንከር በስቲንግ” ቦምቦቹ እስራኤል በጋዛ የሃማስን ዋሻዎች ለማፈራረስ የተጠቀመችባቸው አይነት ናቸው ግዙፍ ህንጻዎችንና ከምድር በታች የተገነቡ መሸሸጊያዎችን የማውደም ሃይላቸው ...
በዋናነት በእድሜ ፣ በአደጋ ፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፉ ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ አብዱ ባለፉት 30 አመታት ውስጥ ከ4500 በላይ ቀባሪ የሌላቸውን ሰዎች ወግ እና ደምቡን ሳይለቅ አፈር አቅምሷል። ...
ዩክሬን ሩሲያ ሌቱን ጥቃት በፈጸመችበት ወቅት ሁለት ባለስቲክ እና ሁለት ክሩዝ ሚሳይሎችን እንዲሁም ከ73 ድሮኖች ውስጥ 69ኙን መትታ መጣሏን የዩክሬን አየር ኃይል በዛሬው ገልጿል። ...
የሄዝቦላ ዋና ጸኃፊ ሀሰን ነስረላህ የተገደለው የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ድብደባ ነው ተብሏል የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ጥቃት ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ 91 ሚሊየን ዩሮ (101.5 ሚሊየን ዶላር) ተቀጣ። የአየርላንድ የመረጃ ጥበቃ ኮሚሽን (ዲፒሲ) ሜታ የተጠቃሚዎችን የይለፍ ቃል ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ሳያደርግ “በግዴለሽነት” በውስጣዊ ስርዓቱ ውሰጥ አስቀምጧል ማለቱን ተከትሎ ከ2019 ጀምሮ ምርመራ ሲደረግበት ቆይቷል። ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 18 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
እስራኤል በትናንትናው እለት በቤሩት ዳርቻ በሚገኘው የሄዝቦላ ዋና ማዘዣ ጣቢያ ላይ ጥቃት የሰነዘረችው የቡድኑን ዋና አዛዥ ለመግደል ነበር። ነገርግን የቡድኑ መሪ የሆነው ሰኢድ ሀሰን ነስረላህ ...
የእስራኤል ጦር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ 10 ሮኬቶች ከሊባኖስ ወደ እስራኤል መተኮሳቸውንና “የተወሰኑት” ተመተው መውደቃቸውን ገልጿል። ይሁን እንጂ ምን ያህሎቹ ኢላማቸውን መተው ጉዳት እንዳደረሱ በዝርዝር ...